ተልዕኮ፣ ራዕይና ዕሴት
የጤና ዘርፉንና የምንሰጠውን አገልግሎት የሚመራው።
የጤና ዘርፍ ራዕይ
ጤናማ፣ ምርታማና የበለጸገ ኀብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት ነው፡፡
የጤና ዘርፍ ተልዕኮ
ጥራቱን የጠበቀ፤ ፍትሐዊና ተደራሽ የሆነ ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ፓኬጅ በመስጠት እና በመቆጣጠር የህዝቡን ጤና ደህንነት መጠበቅ ነው፡፡
የጤና ዘርፉንና የምንሰጠውን አገልግሎት የሚመራው።
ጤናማ፣ ምርታማና የበለጸገ ኀብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት ነው፡፡
ጥራቱን የጠበቀ፤ ፍትሐዊና ተደራሽ የሆነ ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ፓኬጅ በመስጠት እና በመቆጣጠር የህዝቡን ጤና ደህንነት መጠበቅ ነው፡፡