Emergency: 24/7 +251 967 431 961 Mon–Sat: 8am – 6pm
AlembankHealth Center

Emergency

በድንገተኛ (Emergency) የሚታከሙ / EMERGENCY CONDITIONS ደሙ መፍሰስ - በተለያዩ ምክንያቶች፤ በእርግዝና ጊዜ፤ በአደጋ ጊዜ (Bleeding) ራስን መሳት ወይም መንቀጥቀጥ (Unconsciousness or Seizure) የንክሻ ጉዳት -…

Emergency

በድንገተኛ (Emergency) የሚታከሙ / EMERGENCY CONDITIONS
ደሙ መፍሰስ - በተለያዩ ምክንያቶች፤ በእርግዝና ጊዜ፤ በአደጋ ጊዜ

(Bleeding)

ራስን መሳት ወይም መንቀጥቀጥ

(Unconsciousness or Seizure)

የንክሻ ጉዳት - በእንስሳ ወይም በሰው

(Animal/Human bite)

በስልታማ ነገሮች የደረሱ አደጋዎች

(Stab/Cutting Injury)

አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት

(Acute Gastroenteritis)

የቃጠሎ ወይም የኬሚካል ጉዳት

(Fire or Chemical Burn)

ለመተንፈስ መቸገር

(Shortness of Breathe)

በድብደባና በመውደቅ የደረሱ አደጋዎች

(Fighting and Falling Injury)

በአይን፤ በአፍንጫ፤ በጆሮና በአፍ የገቡ ባእድ ነገሮች

(Foreign Body)

የትራፊክ አደጋ (RTA)

(Road Traffic Accident (RTA))

መመረዝ

(Poisoning)

ከአምስት ዓመት በታች

በከፍተኛ ትኩሳት (Fever)

ተቅማጥና ትውከት (Acute Gastroenteritis)

የአተነፋፈስ ችግር (Breathing Problem)

Services